አስክ ጸብጥ ተዐዴ

ለናይ ሰልፍ መዓርክ 60ታት-13

ምን Wikipedia

ለናይ ሰልፍ መዓርክ 60ታት - 13ይ ክፈል
መሐመድ እድሪስ


መዐረከት በላግንደ - 4 ኣፕሪል 1962 እትለ መዐረከት እለ ፖሊስ ርዕብ ኣቲሆም ዐለ። ሰበቡ እሎም ሰልፋያም ምናድሊን ሰብ መቅደረት ዐሳክር ሰበት ተሓበረው እቶም፡ ለመዐረከት ምነ ቀደሜሀ ለገብአት መዐረከት ለትፈንቴት ወድቅብት ዐለት። ምናተ ለመናዱቅነ ክም ምራድነ ለእንለክፍ እቡ ይዐለ። ከባሲል እት ዕንድር መንዱቅ እንዴ ዐክሰ ለአቤ እግልነ ሰበት ዐለ፡ እብ ሽክሸክ ነአፈግሩ ወእብ ሐዲስ እንዴ ዐመርነ እንለክፍ ዐልነ። ግንድፍል፡ “አዳም ብዞሕ ዎሮትከ ናዩ ስሜት ለሀይቡ እንድኢኮን፡ እብ ዓመት ለአካን ዎአድል ልቡለ። እብ ፍንቱይ ለመዐረከት ገብአት እተ አካን ህዬ በላግንደ” ልብል እት ሀለ፡ እድሪስ መሕሙድ ህዬ፡ በላግንደ እት ሻካት በለው ቱ ለሀለ ልብል። ድላመጅ ከማን ልቡሉ። ኩሎም ፈነጥር እንዴ ገብአው ዎሮትከ እብ ጀሀቱ እንዴ አንሰሐበ እት አካን ሐቴ ክም ትጀመዐው፡ ሓምድ “ምን ሀለ ለኢመጽአ፧ ኖስኖስኩም ሕድ ጋንሖ” ክም ቤለዮም፡ ዎሮት ክም አስተሽሀደ ምኖም ወኦሮት ብዕድ ህዬ ናቅስ ምኖም ክም ሀለ ተአከደው። ለዎሮት እብራሂም አሕመድ ገበህ ቱ።

ለባዲ ምኖም ዐለ ህዬ ለእሰልፍ ዋርድየት ፋግር ለዐለ እናስ ዐቢ። ሐመድ ፍካክ እብ አርወሐቱ ለዐሌ ወለልአስተሽህድ ምነ መልህያሙ ለረአዩ ወለ ዎሮትመ ይዐለ። ክም አስተሽሀደ ለትደለ ላኪን ሐር ቱ። ሸዐብ ናይለ ባካት፡ እበ እተ መዐረከት ሹርካም ለዐለው ፖሊስ እንዴ ተአዘዘው፡ ሰለስ ግናዘት እት ገመል እንዴ ጸዐነወን፡ እግለ ክልኦት መናድል እብ ክልኦት ስምጥለ

ገመል ወእግለ እተ መዐረከት ሓምድ ለቀትለዩ ዐስከሪ እተ ምግቦም እንዴ ደብር ኤሊት 13ይ ክፈል ሰውረት ኤረትርየ እትለ ናይ ሰልፍ መትኣምባት ግድለ ስለሕ ዲብ 60ታት ፍንጌ ምናድሊን ሰውረት ወጄሽ አባይ ገብእ ለዐለ መዓርክ ምነ ምናድል ሀይለስላሴ ወልዱ ለከትበዩ ክታብ ዐዋቴ ለትነሰኣቱ። ከእግል ዮም 13ይ ክፈል አስረዉ፡ አስክ መዲነት ክም ጌሰው እቦም ሐብሬ ነድአው። ለዐስከሪ ሕኩመት ቀብር ሰኒ እግል ልትቀበር፡ ለአስተሽሀደው ምናድሊን ህዬ ገናይዞም እት ሸዋሬዕ-ሱግ እንዴ ማደደዉ ደለ ረአዩ እግል ልብሀርር ምኑ እንዴ ቤለው ቱ ለነስአዉ። ወዳሐት ለአለቡ ምን ገብአ ድኢኮን፡ ጀሪደት ዘመን ከማን፡ ዐውቴ ዔቅበት ቃኑን እት ረአስ ድድ ቃኑን እበ ልብል አርእስ ሻርሐቱ ዐለት፦ … 2 ድድ ሕኩመት ትቀተለው፡ 1 ዐስከሪ ፖሊስ እብ ፍርስነቱ ሞተ። ምነ አግደ መርከዝ ቅወት ፖሊስ ለትረከበ ከበር ክምሰለ ለአክዱ፡ ማሌ አርቦዕ 26 ማርስ 1954 (4/4/1962) እብ ዐለቦት ፈረንጂ ሰር-ምዕል፡ ምን ሰንበል ወምን አቁርደት ለትበገሰው ክልኦት ሐሽም ፖሊስ፡ እት ቢታማ አለቡ እተ ልትበሀል ባካት ምዴርየት ተሰነይ፡ ምስል ዕልቦም ለኢደለ፡ እብ ሓምድ እድሪስ ዐዋቴ ለልትመርሖ ሸፈቲት እንዴ ተሓረበው፡ እብራሂም አሕመድ ሑመድ ወዐሊ ዐብደለ ለልትበሀሎ ሸፈቲት ድድ ሕኩመት ቃትላም ምኖም ህለው። ምስል እብራሂም አሕመድ ሑመድ ኦሮት መንዱቅ አብዐሸረ ረዪም ወ 37 ጠልገት ትረከበ። ምና ምን ሰንበል ለትፈረረ ክራም ፖሊስ፡ ኣድም ሐሰን ለልትበሀል ዐስከሪ፡ ዋጅቡ እግል ለአትምም እት ልትሓረብ እብ ፍርስነት ማይት ሀለ። እሊ ከበር እሊ አስማዮም እብ ዋዴሕ ለኢሰመ ክልኦት መናድል ክም አስተሽሀደው ወኦሮት ፖሊስ ክም ሞተ ለአክድ። እምበልሁመ ለጀሪደት፡ እግለ መዐረከት እት ቢታማ ለትትበሀል አካን ድዋራት አለቡ ክም ገብአት ሰበት ትሸረሐ፡ ምስለ መዳግመት እሊ ተእሪክ ለሀበወ ሐብሬ ሐቴ ኢኮን ለሀለ። ክምለ በዲር ለትበሀለ ላኪን፡ ክል ምድር እብ ስካኑ ለትፈናተ አስማይ ሰበት ልትሰሜ፡ እግል ልግበእመ ቀድር። መዐረከት በላግንደ፡ እግል ሓምድ ወምስሉ ለፈግረው ሓምሳይ ሐርብ ገብእ እት ህሌት፡ እግለ ምን ዕስክርነት ሱዳን እንዴ ትሳርሐው ሜዳን ለአተው መናድሊን ላኪን ሰልፋይት መዐረከት ዐለት። ለመዐረከት እግል አባይ ለሐጠጠት ወለጋብሀት ምንመ ተዐሌ፡ እበ ጀሬት እቶም ከሳር ላኪን ለመናድሊን ግህያም ዐለው። ዝያደት ላኪን እተ ሓርያም ቱ ለጎማም ለትረአ።

“ምን ሕዴ በዝሐነ፡ ልሕመቅ ወልሒስ ህዬ መናዱቅ ማልካም እት ሕነ ክልኦት መናድል እብ እስትሽሃድ ለከሰርነ እቡ ሰበብ ሕምቅናነ ሌጣ ቱ።” እት ልብሎ ህዬ እብ ገሀይ ሐራቀመው። እተ እንዴ ኢልትከለቦ ህዬ ዲበ

ተሌ አውካድ አክላጦም ጀላብ እግል ልሰይሖ፡ ከሳረት ሳድፎም እት ህሌት ምን ጽብጠት አካን ቱ ወለብዕድ አስባብ ምን ዐላቱ እግል ለኣምሮ፡ ገሌ ምኖም አስክለ ሐርብ ለገብአ እተ አካን አቅበለው። አባይ ምነ አካነት ክም ገዐዘ ምን ቀዳሞም ሐብሬ ሰኔት ራክባም ሰበት ዐለው እምበል አሰፍ እግል ኩሉ ለባካት ዶረው እቱ። ሐመድ ፍካክ ለአስተሽሀደ ዲበ አካነትመ ገንሐወ። ግናዘቱ ወስልሑ ኢጸንሐዮም። እበ ምንተሐትለ ህቱ ልትሓረብ ምነ ለዐለ ምድርጋግ ላኪን፡ ምኑ ለትደርገገት ቅምብለት ጥልያን ናዩ ረክበው። ኣክረቱ እግለ ድዋራት ሽሙይ እንዴ ዶረው እቱ ክም ገንሐዉ፡ እት ረአስለ ሰዲሆም ለአበ ስልሖም ለድንጉር፡ ለእቱ ጋብሆ ለዐለው አማክንመ ውጡይ ወሴድያይ ክም ይዐለ ተአከደው ምኑ። ሐቆሀ ለገሲር እንዴ አትመሳሰለ እት ምፍራቅ እበነት ወግንዳይ ፍሩቅ ሓብዑ ለዐለ ዐቀቅር ስከር ወሐሪጭ (ደጊግ) እንዴ ነስአው አስክ መልህያሞም አቅበለው ወሰበብ ናይለ ከስረው እተ መዕረከት ሚ ክምሰል ዐለ እግል ሓምድ ተቅዪሞም ሸርሐው እሉ። ለመደት ለሀ ዎሮት እግል ፈሽሐኒት ዐሳክር አባይ እግል ልጋብህ ለዐለ እሉ መናድል ለአስተሽህድ ምንከ ዲብ ሀለ፡ አልፍ ክምለ አብዴካ ቱ ለልትዐለብ። ኢኮን እብ እስትሽሃድ ለነቅሰ ምንከ፡ ለትጀረሐው ወለሐመው አስክመ ለሐዩ፡ ለተዕበው እንዴ ዓረፈው ነፍሶም አስክ ትክ ትብል፡ ምነ ገቢል እብ ሴድየት ሰውረት ወርሒማም እት ልትራዐው፡ ክም አትሐዘዮቱ ህዬ ስራይ ለመድ ወዐዋዲ እት ገብእ እሎም እት ዐዶም አው ሕቦዕ አካናት እግል ልትሐፈዞ ሰበት ልትጀበሮ፡ ወለእግል አምዔላትመ ሌጠ ልግበእ ለናዮም ቅያብ እግለ ዐደዶም ለሑዳይ ሰኒ ወአማን ሀንከቱ ክም ለአከርዩ እሙር ቱ። ምን እሊ እንዴ ትበገሳቱ ሓምድ፡ ከሳር እግል ኢትሳድፍ ምን ቀዳሙ ልትሓፈዝ ወልትሻቀል ለዐለ። መዕነውያት ናይለ መልህያሙ እግል ኢልትከመህ ፈርህ፤ አባይ ከለስናሆም እት ልብል እበ ወድዩ ደዓያት ለእግል ለዐርዎም ሓስባም ለዐለው ሽባን ምን ሄራር አስክ ሰውረት ሐር እግል ኢልካይዶ ልትሻቀል፤ እብሊ ቱ ህዬ ምን ቀዳሙ ደገጎ ልብል ለዐለ። መትደጋግ እት መዐረከት፡ እት ሄራር፡ እት ወክድ ዕርፍ፡ ወዲብ ኩሉ ተየልል ኢመትሀማል። ሐቆ መዕረከት በላግንዳ’መ ምን ገብእ፡ ሓምድ እብ ደጋጋም ለሰልፋይ ሕምቅነ ሀመሌ ክምሰል ዐላ ቱ ለወደሐ፦ አካን ምስል አባይ ሰዴት እትነ ብሂል ፋእደት አለቡ። ዋርድየት ክል-ዶል እግለ መጽአነ ምኑ ምድር እግል ለአተቃብል ቡ። እግል ዐጣሉ ሕኖነ ዘብጥ ክምሰለ ሀለ በዐል ንዋይ ተሐት እግል ለአድኖኔ አለቡ። አዜ ህዬ ለገርበት ሰበት ኢተአቀብል፡ ሹሀዳነ ካልእ- ዶል እግል ልሕየው እግልነ ሰበት ኢቀድሮ እግል ንሕዘን አለብነ። ምን ከለጥነ እግል ንድረስ ብነ። ቀደም እለ አቶብየ እግል ቤረግ፡ እግል ዐብዱ ወሁመድ… እብዲት ምኒነ ህሌት። ዮመቴመ ክልኦት አትዐሬት ምኒነ። ግረ

እላመ እግል ነዐርዮም ቱ። መትደጋግ ምን ሀለ ላኪን፡ ለዐደድ እስትሽሃድ ነቅስ። ፋሬሕ እንዴ ዐልከ እብ ገሀይ አምዒትከ እግል ትብለዕ፡ ወሓዝንመ እንዴ ዐልከ እግል ትትሰሐቅ ወዲብ ፈርሐት እግል ተአቅብል እት ጠባዬዕ ውላድ-አዳም ለሀለ ሸይ ዓዲ ቱ። መሰለን ሐቆ ሞት ወቀብር እት ጀሪመትለ ተአስፍ ሓድሰት እብ ሀመሌ ህጅክ ብዕደት ትሸብብ። እግል አትሳጅዖት እግል ልግበእ ቀድር አውመ ዘዐት ካልእ ህግየ ዲብ ወልድ ለመጽእ ለልአትስሕቅ ሃጁክ፡ ሐቴከ ክም መቃንጸ። ክእነ መስል ጠባዬዕመ ሕድ እብለ ትሸብህ ገበይ እት ሰውረትመ እት ፍንጌ መናድሊን ልሙድ ሰበት ዐለ፡ “መዓርክ እንዴ ወዕለው፡ ጎይላታት ድራሮም” እት ልትበሀል እብ ሸዐብ ልትሐሌ እሎም ለዐለ። ልሙድ ዐለ ልትበሀል እት ሀለ ላኪን፡ አባይ እግል ልእኬ፡ መዕነውያት መልህያም ጀላብ እግል ኢልትነከእ ወእግል ኢልፍረሆ እንዴ ትበሀለ ልብከ ግሂ እት እንቱ እብ ጎፍ-ከደንከ ርዮሕ ክም ህሌከ እግል ትትመሰል ወአስክ አምዕል እስትሽሃድከ ሕድ እት ተዓውን ወትሳጄዕ እግል ትትጋደል ቱ፡ ድኢኮን፡ እብ ከብድከ ላቱኒ ለጎማም ኢልትሰአን። ጅማዐት ሓምድ እበ ሐዘኖም እት ተሽኪሎም ክም በጽሐው መደቲት ክም ከልአው እት መጃሜዕ እንዴ ትካፈለው እት ህጅኮም አተው። ምን ቀዳሙ እብ ርሑ እንዴ ትበረዐ ለፈግረ መናድል ምን ለአስተሽህድ፡ እግል ትብኬ እቱ ወጅበከ ገብእ! ለበዝሐው ናይ ብዕድ እንዴ ኢገብእ፡ ምስል ሓለቶም ለገይስ አድጋማት ንዳል። ክልኦት ነፈር ላኪን፡ ደለ እት አፉሆም ትከሬት እት ዳግሞ ሰሓቅ እብ ውቁል መልጨ ምኖም። ምን ደልዮም፡ ህቶም ዝያደት ኩሎም ለመልህያሞም ሓዝናም እግል ለዐሉ ቀድሮ። ዝያደት ርሒማም እግል ለዐሉመ ቀድሮ። ለሰሓቆም ላኪን፡ እግል ሓምድ ሰበት አሰፈዩ፡ “ዲብ ከብዱ አለቡ ሰክብ እንዴ ትደረረ” (ሀም አለቡ አመት ከብዱ ሌጠ ወዴ) እት ልብል መሰለ። ሓምድ እለ መሰል እለ ለቤላቡ ሰበብ፡ እት ወክድ ገሀይ ሽወየ ዔብ እንዴ ትቤ አፉከ ጸቢጥ ለአትሐዜ እግል ሊበል ምን ሐዛ ቱ። እግለ ምስሉ ለዐለው አንፋር ህዬ፡ መበገስ ናይለ መሰል ላተ ድግም ዳገመ እሎም፦ መደት ሐቴ ክልኦት መልህያም ዐለው ልትበሀል። እት ወክድ እኪት ወሰኔት ለኢልትፈናተው፡ እግል ሕድ ለልሐስቦ ወእብ አማን ሰብ እማነት መልህያም። አምዕል ሐቴ ምስል ኦሮት እት ገበይ ለትሓበረዮም ለኢለአሙሩ በዐል ገበይ ነፈር እት ልግዕዞ ሐርብ ቀንጸ ወሐር፡ ዎሮት ምነ መልህያም ትዘበጥ ከሞተ። መስኒለ ሞተ ሰኒ ሐዝነ ወፈረዱ ቀወ። ወክድ ስካብ ክም ተማመ እብ ክትረት ገሀይ፡ እተ ምትክራሩ እት ልትባለስ ስፍሩ እት ስፍሩ እንዴ ኢከሬ ትመየ። ለምን ገበይ ታለዩ ሳልስ ነፈር ላኪን እግለ ተርፈ ምስሉ መለሀይለ ማይት በደል ሰጅዑ ወአብሽርከ ልብሉ፡ አመት ስካቡ ሌጠ ወደ። እብላሁ ህዬ ስካብ እንዴ ወድቀ እቱ ለሐንርር ትመየ።

ለሓዝን ነፈር ህዬ ለቴለል ሰበት አትፈከረዩ፡ “ዲብ ከብዱ አለቡ ሰክብ እንዴ ትደረረ” ቤለ ከመሰለ ልትበሀል። አዜ ህዬ እብ እስትሽሃድ መልህያምነ እግል ንጎምም ወጅበነ በሀለቼ እንዴ ኢገብእ፡ እግሎም እት እንፈቅድ ነፍስነ አሰፍ እግል ልብየአ ብእቱ። ለሰሓቅ ህዬ ሐሬ እት መደቱ እግል ነዐሬ እቡ ኢኮን ገብእ!